Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ነሃሴ 17/2019 ዓ ም እስከ እሁድ ጳጉሜ 01 2019 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሽጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ሰኞ ጳጉሜ 03/2019 ዓ.ም እንዲከፈት ብለን ያወጣነዉ ጨረታ ነሃሴ 17/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ ነሃሴ 30/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሆኖ ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 ዓም የሚከፈትበት ቀን የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።
ስ.ቁ፡- 058 321 4698
የሰ/ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8bfac60a538a01ee000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ነሃሴ 17/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ ነሃሴ 30/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሆኖ ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 ዓም የሚከፈትበት ቀን የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።
- Bid opening: 2026-09-07 21:45
- Bid opening (note): ነሃሴ 17/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ ነሃሴ 30/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሆኖ ሰኞ ጳጉሜ 02/2018 ዓም የሚከፈትበት ቀን የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን።
- Region: Amhara
- Publishing entity: በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆስፒታል
- Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T09:28:53.000Z