Stationery
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፣ ቋሚ እቃዎችን፣ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፣ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ግንባታ አቃዎችን፣ የቴክኒከና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ እቃዎችን፤ ቋሚ እቃዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ከለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብልብሶችን፡ ግንባታ አቃዎችን፡ የቴክኒከና ሙያ የሰልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት፡ የሚገባቸው ፡ መስፈርቶች።
1. በዚህ ስራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የ2018/2019 ግብር መክፈላቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። QR CODE‛ ብርሃንና ሰላም ደረሰኝ ማቅረብ አለባቸው።
3. የጨረታውን ሰነድ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት በጉዱሩ፡ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር.4 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍለው ጨረታው ከወጣበት ቀን 2019 ዓ.ም ተከታታይ 15 የስራ ቀናት መካከል በየቀኑ ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የተጫረቱበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም ጥቃቅንና አነስተኛ፡ ማይክሮ፡ ኢንተር ፕራይዞች፡ ይህን ማስክበሪያ፡ ዋጋ ማስያዝ፡ አለባቸው።
5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
6. ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ጉ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረብያዎችን፡ በሰም፡ በታሽገ ኢንቬሎፕ በተዘጋጀው፡ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ሳጥን 15ኛው ስራ ቀን ከቀኑ 2:30 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 2፡45 በጉዱሩ፡ ወረዳ ገ/ ጽ/ቤት ቁጥር 13 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ጨረታው ካሸነፉ በራሳቸው ወጪ እቃውን የገ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
9. በሰነዱ ላይ የተጠቀሰው የእቃው ብዛት (Quantity) 20% ለመቀነስም ሆነ ለመጨመር መስሪያ ቤቱ ሙሉ መብት አለው።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃበስልክቁጥር 09 82 24 67 07, 09 64 22 47 44, 09 19 49 69 73
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 08:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ስራ ቀን 2:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 08:45
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ስራ ቀን 2:45 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Horo Guduro Wollega Zone Finance and Economic Development Bureau
- Buyer address: ከአዲስ አበባ እስከ ሻምቡ ከተማ 314 ኪሜ ነው፡፡
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T11:22:17.000Z