Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ

የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በ15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 40 ላይ የታተመዉ በ ዐ2/13/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛዉ እለት በ4፡00 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በይፋ ይከፈታል ተብሎ የነበረው ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ መከፈት ስላለበት ጨረታዉ የሚከፈተዉ በ05/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛዉ እለት በ4:00 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በይፋ የሚከፈት መሆኑን እናስታውቃለን።

የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a8824da0a538a99fe000001 

 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-09-15 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Arsi Negele Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
  • Posted at: 2026-08-27T11:53:15.000Z
← Back to all tenders