Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት ባወጣው ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ002/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ አድራሻ ስላልተገለፀ አድራሻውን መግለፅ ይፈልጋል

Description

ማስተካከያ

ማክሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 37 ላይ በወጣ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት ባወጣው ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሜ002/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ አድራሻ ሳይገልጽ የወጣ በመሆኑ ከታች በተቀመጠው አድራሻ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን።

አድራሻ፡- መርካቶ ጎጃም በረንዳ የድሮ ፋሲል ፋርማሲ ጎን /ከይርጋ ሀይሌ ህንፃ ከፍ ብሎ/ ስልክ 011 231 0118/ 011 213 7456

የሜይዴይ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ የመ/ደ/ት/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a8ee7c00a538ac415000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-05
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30
  • Bid opening: 2026-09-05 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mayday Elementary School
  • Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
  • Posted at: 2026-08-27T11:58:47.000Z
← Back to all tenders