Stationery

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የለሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ

  • የፅሕፈት መሳሪያ፣
  • አላቂ እና 
  • የፅዳት መሳሪያዎች
  • ኤሌክትሮኒክስ ፤
  • ፈርኒቸሮች
  • ሞተር ሳይክሎች ፣
  • ደንብ ልብስ፣
  • የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 በዚሁ መሰረት ተጫራቾች

  • ለእያንዳንዱ የዕቃ ግዢ ፍላጎት ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ2019 ዓ.ም ግብር ያሳደሰ እና የንግድ ፍቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ የሚገልጽ ኮፒ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • (TIN Number) ቲን ነምበር ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልፅ ሰርተፊኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • ተወዳዳሪዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • QR ገቢ ደረሰኝ ስስመኖሩ ኮፒ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • በሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚከፈትበት በቀን 05/01/2019 ሰዓት 4:30 ሆኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል

ማሳሰቢያ - መ/ሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0925341257/ 0917829078

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት

ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-14
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች
  • Bid opening: 2026-09-15 10:30
  • Bid opening (note): በቀን 05/01/2019 ሰዓት 4:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Limmu Genet City FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
  • Posted at: 2026-08-28T07:21:31.000Z
← Back to all tenders