Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and Electronics
Oromia
More tags
Office FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationerySpare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoArsi Negele Woreda Finance and Economic Development Bureau
Description
የጨረታ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የነገሌ አርሲ ከተማ ገንዘብና ፅ/ቤት በከተማችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2019 የበጀት ዓመት ዕቃዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በገፅ 45 ላይ የታተመው በ 02/3/2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ይከፈታል ተብሎ የነበረው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት(15) ተከታታይ የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ መከፈት ሰላለበት ጨረታው የሚከፈተው በ05/01/2019 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ሳጥኑ ተዘግቶ ተጫራቹ ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት በዛው እለት በ4:30 ሰዓት በነጌሌ አርሲ ከተማ ገንዘብ ዕ/ጽ/ቤት በይፋ የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የነገሌ አርሲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a8824da0a538a99fe000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-15 10:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Arsi Negele Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
- Posted at: 2026-08-28T07:26:26.000Z