Veterinary Equipment and Supplies

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ቲን ነምበር እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት በ100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይቻላል፤

ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0015 ወይም 022 223 0021 በመደወል ይጠይቁ።

ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት እና እንስሳትና አሳ ሃብት ተጠሪ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: North Shewa Zone Menjar Shenkora Woreda Agricultural Bureau
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
  • Posted at: 2026-08-28T08:48:21.000Z
← Back to all tenders