Equipment and Accessories

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር፣ ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ሰ/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙት ሴክተር መ/ቤቶች ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮንክስ መሳሪያዎች፤ ፈርኒቸር፣ ጄኔሬተር ሞተርሳይክል፤ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎችና የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ የተሰማሩትን ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ለጨረታ ብቁ የሚያድርጓቸው፤

  • አግባብነት ያለው የታድሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ በአን/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ንብ/አስ/ር ስራ ሂደት ቢሮ ቁ 11 መረከብ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና ዋጋ የተሞላበት ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናልና እያንዳዱን ሁለት ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ተጫራቾች 10000/አስር ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ/ CPO/ ማቅረብ የሚችል/ትችል።
  • ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ይቆያል።
  • ጨረታው በ22ኛ ሥራ ቀን በጧቱ 3.00/ሶስት /ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከበጧቱ 4፡30/ አራት ሰዓት ተኩል/ ላይ ተጫራቾች ሠይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።

ማሳሰቢያ

  • መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨርታውን ሙሉበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  • በጨረታ ከፈታ ወቅት ተጫራቾች ወይንም የወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም ፤
  • ለበለጠ ማብራሪያ አን/ወ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ግዥንብ/አስ/ር ሥራ ሂደት መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአንድራቻ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ ለ21 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ22ኛው ሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Anderacha Woreda FEDB
  • Buyer address: ከዋና መዲና አዲስ አበባ እስከ ጌጫ 711 ኪ/ሜ ጅማ እስከ ጌጫ 380 ኪ/ሜ ከሚዛን እስከ ጌጫ 100ኪ/ሜ ከቴፒ እስከ ጌጫ 52 ኪ.ሜ ከማሻ እስከ ጌጫ 37 ኪ/ሜ መሆኑን እንገልጻለን።
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 17, 2026)
  • Posted at: 2026-09-17T08:22:34.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders