Stationery
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ማለትም፡-
- ሎት 1 የጽ/መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣
- ሎት2. ኮምፕዩተርና አክሰሰሪዎችን፣
- ሎት3 ፈርኒቸሮችን ፣
- ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ ፣
- ሎት5. የግንባታና የውሀ ቁሳቁሶችን ፣
- ሎት6. የእንስሳት ለመድሀኒቶችን ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም:- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ነጋዴዎች
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የቫት፤ የምዝገባ እና የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም ከሎት 1-6 ለተጠየቀው የግዥ ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው።
2. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው አከፋፈት ቢገኙም ባይገኙም ሂደቱን አያስተጓጉልም።
3. ማንኛውም ተጫራች CPOውን ከሎት 1-3 ላሉት የጨረታ አይነቶች 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ከሎት 4-6 ያሉ 50,000 ከኦርጅናል ዶኩመንት ጋር ማሸግ አለበት።
4. ተጫራቾች ለግዥው በታሸገ ኢንቨሎፕ /ፖስታ ቴክኒካልና ኦርጅናሉን ለየብቻ በማሸግና ሁለት ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝር ሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በጨረታ አይነት በማይመለስ 400 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ
6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ግዥ አይነት መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለ15 ቀናት በቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3
7. ተጫራቾች በወሰዱት ሠነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በማመሳከር ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዋጋ በፕሪፎርማችሁ ላይ በእያንደንዱ ጨረታ በዝርዝሩ መሠረት በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
8. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ጨረታው 3% ፐርሰንት ቅድማ ታክስ ታሳቢ ወዝሆልድ የሚሆን መሆኑን እንገልጻላን።
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-03 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Kaffa Zone Bita Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 18, 2026)
- Posted at: 2026-09-18T08:50:26.000Z
- Source: 2merkato