Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍረ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 1/2019/ዓ.ም

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍረ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የእቃ አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ

ምርመራ

 

ብር

1

ሎት 1

የሰራተኞች የደንብ ልብስ

3000

00

 

2

ሎት 2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች

2000

00

 

3

ሎት 3

የህትመት ስራዎች

1000

00

 

4

ሎት 4

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች

3000

00

 

5

ሎት 5

አላቂ የፅዳት ዕቃዎች

2000

00

 

6

ሎት 6

የጥገና እቃዋች

1000

00

 

 

 

ድምር

12,000

00

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ስመሠዳደር ሲያሟሉ የሚገባውከተ.ቁ1 እስከ ተ.ቁ-9 የተዘረዘሩትን ሲያሟሉ ይገባል።

1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

3. የግብር መክፈያ (Tin Number) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ከፋይ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

4. በየሎቱ የማይመለስ የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተመሰከረ (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ የሚችል።

5. ለጨረታ ሰነድ በብር 200 /ሁለት መቶ ብር /የማይመለስ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ቢሮ 8 በመቅረብ መግዛት አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያውን ዋጋ በመሙላት እና ከተ.ቁ1-5 የተጠቀሱትን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ አንድ ላይ በማያያዝ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጅው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባችሁ ሣጥኑ እስከ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4፡35 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ ማቅረብ ይችላሉ።

7. የጨረታው አሽናፊ ለመልካም አፈፃፃም (ለውል ማሰከበሪያ) ያቀረቡ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

8. ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ውል ከወሰዱ በኋላ ያሸነፉትን ዕቃ በ7 ቀን ጊዜ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።

አድራሻ፡- የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ቤላ በቀድሞ ቀበሌ 18 መዝናኛ ክበብ አጠገብ

ስልክ 011-126 1601

በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ /ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-09 10:35
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡35 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hibret Fere Kindergarten and Elementary School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
  • Posted at: 2026-08-28T09:08:10.000Z
← Back to all tenders