Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ / ቤት በ2019 ዓ.ም ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- የጽህፈት መሳሪያዎች
- የጽዳት፣ ዕቃዎች
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና
- የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አማልታችሁ በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የግብር መለያ ቁጥር ቲን ነምበር : ያላቸውና የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርባቸዋል።
3 ቫት /VAT/ ያተመዘገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
4. cpo 30,000 /ሰላሰ ሺህ/ ብር/ የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከተታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 1000 በመክፈል ራይቱ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 መግዛት ይችላሉ።
6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. የጨረታው መክፈቻ ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
8.ተጫራቾች ሰነዱ ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ፈርመው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የሚያሸንፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ መ /ቤቱ ግምጃ ቤት ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
11. አሸናፊው ላሸነፋባቸው ዕቃዎች ጠቅላላ ካሸነፈው ዋጋ ላይ 10% በጥሬ ብር ወይም በ/CPO/ (performance bond/ማሰያዝ ይኖርበታል። ለውል ማስከበሪያ በዋስትና የተያዘው ብር ወይም/cpo ሙሉ መፈጸሙ እስኪረጋገጥ ድረስ ተይዞ ይቆያል፡፡
12. ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በተሰጠው መግለጫ ቦታ ላይ የሚያቀርቡትን የዕቃ ስምና የተመረተበትን ሀገር /Brand name/ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨርታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር /0914022218/0973156828/0912234296
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-15 09:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Bale Zone Rayetu Woreda FEDB
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 28, 2026)
- Posted at: 2026-08-28T09:22:31.000Z