Stationery
በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /001/2019
በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
የሎት ቁጥር |
የአገልግሎት ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) |
|
ሎት 1 |
የጽህፈት መሳሪያ |
5000 |
|
ሎት 2 |
የደንብ ልብስ |
5,000 |
|
ሎት 3 |
የጽዳት እቃ |
5000 |
|
ሎት 4 |
የትራንስፖርት ኪራይ |
200 |
|
ሎት 5 |
ህትመት ስራ |
1,000 |
|
ሎት 6 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
500 |
|
ሎት 7 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
500 |
|
ሎት 8 |
የመኪና ጎማና ቸርኬ |
2000 |
|
ሎት 9 |
መስተንግዶ |
1000 |
ስለሆነም፡- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ጨረታው ላይ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
2. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች አግባብነት ያለው ንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፡፡
3. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን፡፡
4. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይነት መለያ ቲን ናበር ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢዎች የሆኑ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ለእያንዳንዱ ሎቶች በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ማቅረብ አለባቸው፡፡
7. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
8. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛ ቀን ጠዋት 4 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
9. ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፋይናንስ የሥራ ክፍሎች ቦሌ ወረዳ 02 ህንጻ 4ኛ ፎቅመውሰድ ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው በታሸገ ፖስታ አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ፋይናንስ የሥራ ክፍሎች ቦሌ ወረዳ 02 ግዥ ቡድን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ አስራ አንደኛው (11) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን ይህ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የመጀመሪያ የስራ ቀን የሚገባ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
10. ተጫራቾች በተወዳደሩበት እቃ አይነት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ሁለት ቀናት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከሰነዱ ጋር የተያያዘውን ስፔስፊኬሽን ማህተም በማድረግ መመለስ አለባቸው።
11. ጨረታው በዚያው ቀን ከ ጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ የሥራ ክፍሎች ቦሌ ወረዳ 02 ህንጻ 4ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
12. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎችን ከአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስረከቢያ በማስያዝና ከቡድኑ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
13. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ላይ ለመሳተፍ መሞከር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
14. መ/ቤቱ ጠቅላላ ለጨረታው ከቀረበው ብዛት 20% ከፍና ዝቅ ብሎ የግዥ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡
15. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
16. ከዚህ በፊት በማንኛውም ተቋም በዕቃ አቅርቦትም ሆነ በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ምንም አይነት ጉለት ያልታየበት፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የፋይናንስ የስራ ክፍሎች ግዥ ቡድን 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4.1 ያናግሩን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ቢሮ መጥተው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ የስራ ክፍሎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደርና ፋይናንስ የስራ ክፍሎች ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-10 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bole Sub City Woreda 02 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Lessan (Aug 29, 2026)
- Posted at: 2026-08-29T07:39:42.000Z