Textile, Garments and Uniforms
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsMechanicalComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCatering and Cafeteria ServicesOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoOmedla Elementary School & Medium Level School
Description
የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የኦሜድላ መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም ለተለያዩ አገልግሎት የሚሆን ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ከታች በተዘረዘሩት መሰረት ፡-
- ሎት 1 የበጀት ኮድ 6211 የደንብ ልብስ ዕቃ………………………………………3500 ብር እንዲሁም ስፌቱን ብቻ ለሚወዳደሩ……………………………1500 ብር
- ሎት 2 የበጀት ኮድ 6212 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች…………………………………………4500 ብር
- ሎት 3 የበጀት ኮድ 623 የህትመት ስራዎች……………………………………………….1000 ብር
- ሎት 4 የበጀት ኮድ 624 የህክምና ዕቃ………………………………………………………1000 ብር
- ሎት 5 የበጀት ኮድ 625 የትምህርት ዕቃ……………………………………………………3000 ብር
- ሎት 6 የበጀት ኮድ 6218 የፅዳት ዕቃ…………………………………………………………2000 ብር
- ሎት 7 የበጀት ኮድ 6219 ልዩ ልዩ ዕቃዎች…………………………………………..……1500 ብር
- ሎት 8 የበጀት ኮድ 6313 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ………………………………………….3000 ብር
- 9. ሎት 9 የበጀት ኮድ 6314 ቋሚ ዕቃ……………………………………………………….3500 ብር
- 10. ሎት 10 የበጀት ኮድ 6419 ልዩ ልዩ የመስተንግዶ ግብአቶች…………….1000 ብር
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ
- የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት/ቲን ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፈኬት /ቫት/ ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት ያለው
- በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ
- ጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች በሚያመርቱት እቃዎች የሀገር ውስጥ ምርት ብቻ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በሌሎች በማያመርቱት ግብዓቶች ላይ አስፈላጊውን የጨረታ ማስከበሪያ በሎቱ ላይ የተገለፀውን ገንዘብ መጠን የማስያዝ ግዴታ አለበት
- ጨረታው ለ10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው ቀን 11፡30 ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቶች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ነገር ግን የጨረታው መክፍቻ ከኛው ቀን ቅዳሜ እና በዓል ቀን የሚውል ከሆነ የቀጣዩ የስራ ቀን ላይ የሚከፈት ይሆናል
- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በኩል የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለበት
- ተጫራቾች መ/ቤቱ ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ እቃ የሚያቀርቡት ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት
- ማንኛውም የጽሑፍም ሆነ የቁጥር ስርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለውም
- በጨረታው ላይ በቀረቡት ከሎት 1 እስከ ሎት 7 እና ሎት 10 ያሉትን ዕቃዎች ተጫራቹ ( ናሙና) ወይም ሳምፕል ማቅረብ ያለበት ሲሆን የደንብ ልብስ ስፌትን በተመለከተ እሱም በሎቱ ላይ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን ማስያዝ ያለበት ሲሆን የስፌት ሳምፕል ማቅረብ ኣለበት
- ከሎት 8 እስከ ሎት 9 ያሉትን በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ነገር ግን ተጫራቹ በከፊል ናሙናዎችን አቅርቦ ከሆነ ባቀረበው ናሙና ብቻ የሚወዳደር ይሆናል
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ከፍል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን አና ነገር ግን ጥቃቅን እና አነስተኛ ራሳቸው በሚያመርቱት ዕቃ ብቻ ካደራጃቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ ካቀረቡ መውስድ የሚችሉ ይሆናል በሌሎች በማያመርቱት ዕቃዎች ላይ መወዳደር ከፈለጉ የጨረታ ሰነዱን የመግዛት ግዴታ አለባቸው
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በሙሉ በየሎቱ የተገለፁትን አሸናፊ መሆናቸው ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ውል በተገባበት በ15 ቀናት ውስጥ ዕቃዎቹን አስገብተው ማጠናቀቅ አለባቸው
አድራሻ ፡ - አብነት አለሙ ሜዳ 100 ሜትር ከፍ ብለው ያገኙናል
ስልክ ቁጥር 011-213-5189
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት መምሪያ የኦሜድላ የአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-10
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታው ለ10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-10 09:30
- Bid opening (note): ጨረታው ለ10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Omedla Elementary School & Medium Level School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 250.00 ብር
- Published on: Addis Lessan (Aug 29, 2026)
- Posted at: 2026-08-29T08:07:55.000Z