Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአዲስ አበበ ከተማ አስተደደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ የቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ ፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ የመኪና ኪራይ፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች እና መድኃኒቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019

በአዲስ አበበ ከተማ አስተደደር የለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

  • ሎት 1. የቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ ፅህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የጥገና ስራዎች ፣ የመኪና ኪራይ፣ የህክምና ዕቃዎችና ሪኤጀንቶች፣ መድኃኒቶች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች

የሚከተሉትን የሚያሟሉ መሆን አለባቸዉ።

  1. የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር ብር /200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀዉን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 403 እያቀረቡ መግዛት ይቻላል።
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

     ሎት    ሎት ዝርዝር     የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ

  1. የቋሚ እቃዎች እና አላቂ እቃዎች…5000.00
  2. የፅዳት እቃዎች……5000.00
  3. የፅህፈት መሳሪያዎች…..5000.00
  4. የህትመት ሥራዎች….5000.00
  5. መድኃኒቶች…6000.000
  6. ሪኤጀንቶች እና ህክምና ዕቃዎች….10000.00

3. በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስተር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

6. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት በዋጋዉ የተሞላበትን የጨረታ ሰነድ ዋናዉንና ፎቶ ኮፒዉን ለየብቻ የማስገባት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።

7. ጨረታዉ በአስረኛዉ ቀን 11፡00 ሰአት ታሽጎ በቀጣይ የስራ ቀን 4፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

8. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የዉል ማስከበሪያ 10% ሲፒዮ ማስያዝ አለባቸው

9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩባቸዉ እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፣ ማሳሰቢያ ናሙና የማያቀርቡባቸዉ እቃዎች ዉድቅ ይሆናሉ።

10. የጨረታዉ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት እስከ መስሪያ ቤቱ መጋዘን ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

11. መስሪያ ቤቱ ለጨረታዉ ከቀረበዉ እቃ እስከ 20% የምጨርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

12. መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

13. ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ መሆን አለበት።

14. ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች በሚያመርቱት ምርት ካልሆነ በስተቀር ጨረታ ሰነድ መግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

15. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒዮ ብቻ በየሎቱ የተጠቀሰዉ ገንዘብ መጠን ማስያዝ አለባቸዉ።

አድራሻ ፡ ጎሮ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ስፌት ያስዉ ህንፃ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-09
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛዉ ቀን 11፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-10 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛዉ ቀን 11፡00 ሰአት ታሽጎ በቀጣይ የስራ ቀን 4፡00 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጎሮ ጤና ጣቢያ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 29, 2026)
  • Posted at: 2026-08-29T08:11:19.000Z
← Back to all tenders