Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ/ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

ማረሚያ

ዓርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 29 ላይ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ፅ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎች ለመግዛት ባወጣው ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 5/01/19 የተባለው መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ/ም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

For the previous tender please use the following link :-

https://tender.2merkato.com/tenders/6a9136fb0a538a11f3000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-09-21
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች
  • Bid opening: 2026-09-21 12:00
  • Bid opening (note): መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ/ም 4:30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Limmu Genet City FEDB
  • Published on: Addis Zemen (Aug 29, 2026)
  • Posted at: 2026-08-29T08:46:59.000Z
← Back to all tenders