Equipment and Accessories

በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሃረና ቡሉቅ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ፅ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ወይም ሴክተሮች ለመንግሰት ስራ የሚውል አላቂ፣ ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የደንብ ልበስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሃረና ቡሉቅ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ፅ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ወይም ሴክተሮች ለመንግሰት ስራ የሚውል አላቂ፣ ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የደንብ ልበስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚሁ መሰረት በስራው ዘርፍ የተሰማሩ የሚከተለውን መስፈርት የሚያማሉ ድርጅቶችን ይፈልጋል

1. በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡

2. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር መለያ ቁጥር ያለው ፡፡

3. ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችልና ያሸነፈውን ዕቃዎች በወረዳው ገ/ፅ/ቤት መጋዘን ድረስ ማቅረብ የሚችልና

4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፡፡

5. ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነዱን ከወረዳው ገ/ፅ/ቤት ከመንግስት እቃ ግዢ ክፍል በብር 100 መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000.00 /አራት ሺ ብር/ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ገቢ ማድረግ አለባቸው

7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

8. ጨረታው በ 12/1/2019 ቀን በ 3፡30 ሰዓት ገብቶ በ12/1/2019 ቀን በ 4፡00 ሰዓት በወረዳው ገ/ኢ/ል/ቅ/ፅ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

9. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀናት ቅዳሜና እሁድ ወይም በበአል ቀናት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በባሌ ዞን ሃረና ቡሉቅ ወረዳ ገ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-22
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-09-22 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Bale Zone Harena Buluke Woreda FEDB
  • Bid bond: 4000.00 (አራት ሺ ብር)
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T07:48:37.000Z
← Back to all tenders