Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Description

የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ለእያንዳንዱ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ

1. ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ 10,000 2. ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች 9,000 3. ሎት 3 የተለያዩ የጥገና እቃዎች 8,000 4 ሎት4 ደንብ ልብስ 9000 5. ሎት 5 ቋሚ የቢሮና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥና ጥገና ስራ 12,000 6. ሎት 6 የተለያዩ ህትመቶች 8,000 7. ሎት7 የተለያዩ የጥገና ማስፋፊያ ስራ እና ማቴሪያል አቅርቦት 10,000 8. ሎት 8 ትራንስፖርትና ጭነት ፍሳሽ በቦቲ ማንሳት ጉልበት አገልገሎት 5000 9. ሎት9 መድሃኒቶችና የህክምና እቃዎች ሪኤጀንቶች 20,000 በጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን አላቂ የፅዳት እቃዎችን፣ የጥገና እቃዎች ደንብ ልብሶችን፣ የቢሮ ቋሚና ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን ግዥ እና የጥገና እና የተለያዩ ህትመቶችን፣ጥገናና ማስፋፊያ ከነማቴሪያሉ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት ሽንት ቤት ፍሳሽ ማስወገድ በቦቴ አገልግሎቶች፣ በግልፅ ጨረታአወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦ በፌዴራል ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ኤጀንሲ የምስክር ወረቀት ያለው።ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉና ንግድ ስም ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

1. ለተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ና የግብር ከፋይ ቲንና የምዝገባ ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም የሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ቫትን ጨምሮ መሙላት አለባቸው። የድርጅቱ ስምና ማህተም መኖር አለበት።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በአንድ ሎት 300ብር (ሶስት መቶ ብር), በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ግራር ወፍጮ ወደ ሀናን ዳቦቤት መውጫ መንገድ ላይ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 47 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 (አስራ አንድ ሰዓት) ድረስ ከዚህ በላይ በተጠቀሰው ቢሮ ቁጥር በመምጣት መግዛት ይቻላል።

3. በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። ናሙናና ሳምፕል ለማቅረብ የማይመቹ ቋሚ እቃዎችን በፎቶ ግራፍ በስዕል በካታሎግ አጉልቶ በሚያሳይ ነገር ማቅረብ አለባቸው።

4. አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ሌላው ተንተርሶ መስጠት አይችልም።

5.ገዥው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስም ይችላል።

6. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን ና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ ኢንቨሎፕ በማሸግና ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ለእያንዳንዱ ዋጋ ከዚህ በላይ የቀረበውን ዝርዝር በማየት በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ማስያዝ እንዳለባቸውና ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም ቢሮ ቁጥር 52 ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ወይም ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የወሰዱትን የጨረታ መመሪያ ከሞላችሁት ሰነድ ጋር ተያይዞ መመለስ አለበት ።

7. አሸናፊው ከታወቀ በኋላ ለተሸናፊዎች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።

8. አሸናፊ ተጫራቾች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው ጊዜ ገደብ ውሰጥ ማለትም ከ7ቀን በኋላ ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% (አስር ፕርሰንት ) በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው።

9. ጨረታው የሚከፈተው በ 11 ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡00 ሰዓት ታሸጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ቢሮ ቁጥር 54 አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

አድራሻ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤናጣቢያ በተለምዶ ግራር ኮንዶሚኒየም ቤቶች አለፍ ብሎ ሀናን ዳቦ ቤት መውጫ መንገድ ላይ ይገኛል ።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ 09 20 80 90 99 መጠየቅ ይቻላል።

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe Keranio Sub City Woreda 3 Health Post
  • Buyer address: አየር ጤናን አልፎ ካራ ቆሬ ሳይደርስ በተለምዶ ግራር ኮንዶሚኒየም ቤቶች አለፍ ብሎ ሀናን ዳቦ ቤት መዉጫ መንገድ ላይ ይገኛል
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር በአንድ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T09:04:10.000Z
← Back to all tenders