Stationery
የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ ፈርኒቸሮች፣ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
MaterialsEducation and TrainingOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoAste Fasil Kindergarten and Elementary School
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር1/2019 ዓ.ም
በአራዳ ክ/ከተማ የአፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ ከመንግስት በተገኘ መደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ
- አላቂ የቢሮ እቃዎች አላቂ፣
- የጽዳት እቃዎች
- የትምህርት እቃዎች፣
- የደንብ ልብስና ቋሚ
- ፈርኒቸሮች
- ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ -
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው- የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ በአገልግሎት አቅራቢ ዝርዝር የተመዘገቡ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና ማስረጃውን ፎቶኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ዋጋ ሲቀርብ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በወጣበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀኖች ዘወትር በስራ ሰዓት 500.00 (አምስት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶች ማህተም ፊርማ በማኖር ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚጫረቱት እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 5000.00 (አምስት ሺህ) ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በየሎቱ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ 4፡30 ላይ በት/ቤት ግዥ ቢሮ ቁጥር 5 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
አድራሻ ፡- ሰሜን ሆቴል ተሻግረው ዴኪ ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር፡-0111-72-30-79 ወይም 0111-72-30-07
የአጼፋሲል የቅድመ አንደኛ & አንደኛና
መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aste Fasil Kindergarten and Elementary School
- Buyer address: በአራዳ ክፍለ ከተማ አፄ ፋሲ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ፊት ለፊት ወረድ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: 5000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T09:06:00.000Z