Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ግብዓቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

አንደኛ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር -LS/C F/E/D 001/2019

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት- ለጽህፈት ቤቶች በ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶች ፡-

  • ሎት 1 የትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 21,011
  • ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26,660
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26,838
  • ሎት 4 የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 26,900
  • ሎት 5 የቋሚ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000
  • ሎት 6 መሰተንግዶ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 9,452
  • ሎት7 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,358
  • ሎት8 የሞንታርቦና ዲኮር አገልግሎት የጨረታ ማክበሪያብር 16,375

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

በዚህም መሰረት፡-

  • በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት /ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በየሎቱ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 አዲሱ ፎቅ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በወረዳዉ ቢሮ ቁጥር 06 ህንፃ 1 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛ ቀን በ4፡00 ሰአት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ታሽጎ ይከፈታል
  • ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው
  • ሎት-2ሎት-3 ሎት 4-ሎት 5 ሎት7 ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ ማዘጋጅትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል
  • የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም
  • አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ ለጨረታው ከቀረቡ የእቃዎች ዝርዝር ውስጥ መ/ቤቱ እስከ 20 በመቶ ለመጨመር ወይም ለመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • የቋሚ እቃ ሳምፕል በፎቶ የሚቀርብ ሆኖ እኛ በምናወጣው ስፔስፍኬሽን የሚታይ ይሆናል፡፡

ልደታክፍለ ከተማ---ወ6-ፋ/ጽ/ቤት

የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር፡- 0910 480 692 ወይም 0989 985 997

አድራሻ ፡- ልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብሬል ወረድ ብሎ ውሃ ልማት አጠገብ ብሩክ የህክምና ማእከል ፊት ለፊት ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አጠገብ ህንጻ 1 ቢሮ ቁጥር 06

በልደታ ክፍለ ከተማ ወ/6/አስተዳደር/ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን በ4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን ከቀኑ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ledeta Sub city wereda 06 FEDB
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር በየሎቱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T09:17:54.000Z
← Back to all tenders