Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት 1/ የጽሕፈት መሣሪያ 2/ ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች 3/ የጽዳት ዕቃዎች 4/ የኤሌክትሪክ ሞተር ሣይከል 5/ ደንብ ልብስ 6/ ፈርኒቸር 7/ የሞተር ሣይከል ጐማ 8/ የግንባታ ዕቃዎች 9/ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
2. የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና በአቅራቢት የተመዘገቡ
4. የንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-5 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ 15 ባሉት ቀናት ብር -200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000038613263 በማስገባት እና የባንክ አድቫይስ ይዘው ከጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ ደረሰኙን በማሳየት ከጋሞ ዞን ፋይናንስና ኘላን ልማት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ(BD security) ለእያንዳንዱ 80,000/ሰማኒያ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት በዋናው የሕጋዊነት ሰነድ እንቬሎፕ ውስጥ አስገብተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በማዘጋጀት በፖስታ በጥንቃቄ በማሽግ የሚወዳደሩበትን ዓይነት በፖስታው ላይ በመለየት በግዥና ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው ሣጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጐ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል።
11. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ያለተጨማሪ ወጪ እስከ ቢሮአችን በማምጣት የማስረከብ ኃላፊነት አለበት።
12. የጨረታ መክፈቻ በበዓላት ወይም በሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
13. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
14. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር-046- 881-3338 በመደወል መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጋሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-14 10:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት እስከ 16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ
- Bid bond: 80,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T09:27:29.000Z