Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2018

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፤ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች

የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዳለቲ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በሲንቄ ባንክ በተከፈተው ሒሳብ ቁጥር 10650153712167/ በማድረግ posit slip በመያዝ ከዳለቲ ወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ሰነዱን ከግዥ ንብረት አስተዳደር አወጋገድ እና ጠቅላላ አገልግሎት ሂደት ከፋል ሰነዱን መግዛት ይችላል።

የተጫራቾች ግዴታዎች

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸዉ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለዚሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገንዘብ ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረ CPO (ሲፒኦ) 35,000 ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

5. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ በኃላ ዕቃዎችን በራሳችሁ ወጪ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

6. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ውል ሲፈርም ማስከበሪያ (ዋስትና 10%) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፤

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት አድራሻ በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ዳለቲ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች ከጠየቁበት ዕቃዎች ላይ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባችዋል።

9. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0-22-73-76-12 / 09-13-89-60-75 በመደወል መረዳት ይችላሉ ፡፡

በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ዳለቲ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀን እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በሸገር ከተማ አስተዳደር በገላን ጉዳ ክፍለ ከታማ የዳለቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Bid bond: 35,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T09:42:47.000Z
← Back to all tenders