Building and Finishing Materials
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማወዳደር ይፈልጋል
More tags
Description
የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።
ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
|
ተ/ቁ |
የጨረታ አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
መግለጫ |
|
1 |
የጽህፈት መሣሪያ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
2 |
የህንፃ መሣሪያ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
3 |
የፅዳት ዕቃዎች |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
4 |
የህትመት ሥራ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
5 |
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
6 |
ፈርኒቸር |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
7 |
የኤሌክትሪክ ሞተሮች |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
8 |
የቤንዝን ሞተሮች |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
9 |
የግንባታ ማቴሪያል አቅርቦት |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
10 |
የግንባታ አጣናዎች |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
11 |
የከባድ መኪና መለዋወጫ እና ሙያዋ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
12 |
የቀላል መኪና መለዋወጫ እና ሙያዋ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
13 |
የማሽነሪ መለዋወጫ እና ሙያዋ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
14 |
ሻይ ቡና መስተንግዶ ግዥ አቅርቦት |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
15 |
የጉልበት ሥራ ሎት1 ሎት2 ሎት3 |
80,000.00 |
ደረጃ 9 Gc-Bc |
|
16 |
አቅርቦት ሴሌክት ጠጠር አሸዋና ድንጋይ |
80,000.00 |
በዘርፉ ፊቃድ ያለው |
|
17 |
ሞተር ሣይከል መለዋወጫ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
18 |
መድረክ ሥራ እና ዲኮር ሥራ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
19 |
አውቶካድ ሥራ |
80,000.00 |
VAT ተመዝጋቢ |
|
20 |
የማሽነሪ ኪራይ |
150,000.00 |
በዘርፉ ፊቃድ ያለው |
|
21 |
ሻይ ቡና አቅርቦት ሎት 1፣2፣3፣4.5 |
80,000.00 |
VAT |
|
22 |
የግብርና መድኃኒትና ሕክምና ዕቃዎች |
80,000.00 |
VAT |
1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዘገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No)ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ ንግድ ፍቃድ ያለው/ት ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
2. የአቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል
3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንደትገዙ እንገልፃለን።
4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
5. የጨረታ ሳጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዕለቱ 4፡30 በከተማው ፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል።
በዕለቱ በዓል ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀን ይሆናል።
6. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክመንት /አንድ ኦርጅናልና አንድ ቴክኒካል ኮፒ1/ እና ኮፒ2/ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ 2/እንዲሁም CPO በፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
7. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
8. አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረከብበት ቦታ በአ/ከ/አስ/ፋ/ፕ/ል/መምሪያ ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል።
9. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብ እና የማስያዝ ግዴታ አለበት።
10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
11. የዕቃው መጠን በሰነድ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከረፋዱ 4፡00
- Bid opening: 2026-09-16 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከረፋዱ 4፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T10:00:13.000Z