Stationery
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
Description
የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች እና የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ
ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፣ ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ- 02/2019
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውልና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን፤
- ሎት I የጽህፈት መሣሪያዎች
- ሎት II የፕሪንተር ቀለሞች
- ሎት III የንጽህና/የጽዳት ዕቃዎች
በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል፡፡
- በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሱና በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው ላይ በሙሱም ሆነ በከፊል እንዲሳተፉ መ/ቤቱ ይጋብዛል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የዘመኑን ግብር ከፍለው በጨረታ ላይ ለመሳተፍ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሱ በጨረታ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ) ብር በመከፈል፣ አዲስ አበባ ከተማ ቀበና አይል ሊቢያ ከፍ ብሎ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት፣ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 በመቅረብ ደህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት መገዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ተያይዞ በቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በማየት እያንዳንዱን ዕቃ የሚያቀርብበትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ከታወቀ ባንክ በኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ስም ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና (Bank Gurantee) በማሠራት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አብሮ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብና ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከታች በተገለጸው አድራሻ ይከፈታል።
- ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ናሙና ለተጠየቀላቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ከታች የተገለጸውን ስልክ ቁጥር በመደወል ወይም በፋክስ፣ በጽሑፍ መጠየቅና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡-
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07
ስልክ ቁጥር፡- 011-122-00-20/011-124-02-58
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-15 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T10:03:08.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et