House and Building Foreclosure
የእናት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሓራጁ የሚከናወንበት |
|||||
|
ቀንና ዓ.ም |
ሰዓት
|
|||||||||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
|||||||||
|
1 |
ወ/ሮ ፍቃድ ተስፋዬ |
አቶ ኤሊያስ ማሞ
|
ንግስት እሌኒ ሳሪስ ቅርንጫፍ |
ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ
|
ን/ላፍቶ
|
መካ/ቆጣ-01/20334/00 |
45.76 ካ.ሜ |
3,790,746.86
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ 3:00-4:15
|
|
|
2 |
አቶ ውዱ ጌቴ |
ወ/ሮ ሜላት ሙሉጌታ |
ሲስተር ዜናዊት ወስን ቅርንጫፍ |
ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ |
ቦሌ
|
AA0000610072881220425
|
58.86ካ.ሜ
|
3,706,724.41
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ4:30-5:45
|
|
|
3 |
አቶ መስፍን አራጌ |
አቶ መስፍን አራጌ |
ደራርቱ ቱሉ ሜክሲኮ ቅርንጫፍ |
መኖሪያ ቤት
|
ደ/ብርሃን
|
አጼ ዘረያቆብ
|
174475
|
322 ካ.ሜ
|
7,344,133.00
|
መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ5:00-6:15
|
|
|
4 |
አቶ አስጨናቂ ኮርሳ |
አቶ አስጨናቂ ኮርሳ |
ሲልቪያ ፓንክረስት ሰንጋተራ |
G+2 መኖሪያ ቤት |
አዲስ አበባ |
ቦሌ |
AA0000 60809747 |
210 ካ.ሜ |
21,930,790.38 |
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም |
ከጧቱ 3:00-4:15
|
|
የሐራጅ ደንቦች
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መነሻ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
3. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል::
4. በተራ ቁጥር 3 (ሶስት) የተገለጸው ቤት ሐራጁ የሚከናወነው ከላይ በተገለጸው ቀን እና ሰአት በደብረ ብርሃን ከተማ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ሲሆን የተቀሩት ንብረቶች ሐራጅ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል።
5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።
6. ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል።
7. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
8.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68/ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 12:15
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-07 12:15
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Enat Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T11:49:57.000Z