Equipment and Accessories

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የተለያየ ጥቅል ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በተለያየ ጥቅል የተገለፁትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

ዓይነት

ጥቅል

የጨረታ ማስከበሪያ/ ብር/

1

የፅህፈት መሣሪያዎች

01

100,000

2

የህትመት ውጤቶች

02

50,000

3

ደስክቶፕ ኮምፒዩተር/ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር/ ፕሪንተር/ፎቶኮፒ ማሽን

03

300 ሺህ/200 ሺህ/ 150 ሺህ/ 50 ሺህ:: (በቅደም ተከተል)

4

RHS Steel Profile 60*60*3mm

04

50,000

5

High quality SPC floor tile

6

High quality SPC Skirting

ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-

1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና ብቁ ልምድ ያላቸው።

2. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከነሐሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው መ/ቤት ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ) በመምጣት ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ ጥቅል ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ከሚጫረቱበት ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የመጫረቻ ሰነድ እና ዋጋ በኤንቬሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የኩባንያው ዋና መ/ቤት 22ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በዕለቱ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው ዋና መ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ኩባንያው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ

ዋና መ/ቤት (ብሔራዊ ቴአትር ጀርባ)

ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22ኛ ፎቅ)

የስልክ ቁጥር፡- 0911 480 845 / 0911 430 292

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-17 14:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nile Insurance Company S.C.
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ጥቅል
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T12:00:59.000Z
← Back to all tenders