Vehicle and Machinery Sale

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ሻጭ፦ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር

1. መግቢያ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

2. የተሽከርካሪው መረጃ

  • የተሽከርካሪው ዓይነት (Make):ኪያ (KlA)
  • የተሠራበት ዘመን (Model Year): 2007
  • የሞተር ጉልበት (Engine Capacity): 1086 c.c
  • የፈረስ ጉልበት (Horse Power): 64 BHP
  • የሲሊንደር ብዛት: 4
  • የሻንሲ ቁጥር (Chassis No.): KNABA24327T495767
  • የሞተር ቁጥር (Engine No.): G4HG7308443
  • የሰሌዳ ቁጥር: 3-45630 አ.አ

የተሽከርካሪው መጠን (Dimensions)

  • ርዝመት (ength): 3.495 ሜትር
  • ስፋት (Width): 1.595 ሜትር
  • ቁመት (Height): 1.480 ሜትር
  • የአክስል ብዛት: 2

ክብደትና የነዳጅ ዓይነት

  • ነጠላ ክብደት (Tare Weight): 1176 ኪ.ግ
  • የነዳጅ ዓይነት: ቤንዚን

3. ተሽከርካሪውን ስለመጎብኘት

ተጫራቾች ተሽከርካሪው የሚገኝበትን ሁኔታ በግንባር ቀርበው ማየት ይችላሉ፦

  • ቦታ፦ በአካዳሚው ዋና ግቢ (Main Campus)።
  • ሰዓት፦ በሥራ ሰዓት:

4. የጨረታ መመሪያ

  • ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተሽከርካሪው ባለበት ሁኔታ የሚሰጥ ይሆናል።
  • የባለቤትነት ስም ዝውውር እና ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በገዢው የሚሸፈኑ ይሆናል።
  • የመኪናው የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 730,000 (ዘጠኝ መቶ ሺ ብር) ነው፡
  • አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታ ማስከበሪያ: ተጫራቾች ብር 50,000.00 [ሃምሳ ሺ ብር] በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪውን ከጎበኙ በኋላ ከአካዳሚው ቢሮ ቁጥር አራት(4) የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በመውሰድ ሞልተው ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 4:20 ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታውን ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ላይ በዋናው ገቢ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

አድራሻ፡- ፊዩቸር ታስንት አካዳሚ.አ.ማ

ኢትዮ ቻይና መንገድ ካስማ ህንፃ ጎርጎርዮስ አደባባይ

ቢሮ ቁጥር 7

P.o.Box 4087, www.f-t-i-a.com, Tel: +251-09-66-149422 Addis Ababa Ethiopia


Tender details

  • Deadline: 2026-09-08
  • Bid closing time: 10:20
  • Bid opening: 2026-09-08 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Future Talent Acadamy S.C
  • Buyer address: ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዎስ አደባባይ ወረድ ብሎ
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T12:02:27.000Z
← Back to all tenders