Vehicle and Machinery Sale
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ሻጭ፦ ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር
1. መግቢያ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አክሲዮን ማህበር በባለቤትነት የሚያገለግለውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
2. የተሽከርካሪ መረጃ
|
ዝርዝር መግለጫ |
የተሽከርካሪው ሁኔታ |
|
የተሽከርካሪው ዓይነት |
አውቶሞቢል |
|
የተሰራበት ሀገር |
ጃፓን ኒሳን |
|
የተሽከርካሪው ሞዴል |
BDUALBFN17EKAA |
|
የተሰራበት ዘመን |
2017 እ.ኤ.አ |
|
የሻንሲ ቁጥር |
MDHBBAN1720719375 |
|
የሞተር ቁጥር |
HR15-778002F |
|
የሰሌዳ ቁጥር |
አአ 3-A57026 |
|
የሞተር ችሎታ (ሲሲ) |
1498 |
|
ቀለም |
ግራጫ (Grey) |
|
የነዳጅ ዓይነት |
ቤንዚን |
3. ተሽከርካሪውን ስለመጎብኘት
ተጫራቾቾ ተሽከርካሪው የሚገኝበትን ሁኔታ በግንባር ቀርበው ማየት ይችላሉ፦
- ቦታ፦ በአካዳሚው ዋና ግቢ (Main Campus)።
- ሰዓት፦ በሥራ ሰዓት።
4. የጨረታ መመሪያ
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ደረጃውን በጠበቀ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተሽከርካሪው ባለበት ሁኔታ የሚሸጥ ይሆናል።
- የባለቤትነት ስም ዝውውር እና ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በገዢው የሚሸፈኑ ይሆናል።
- አካዳሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች ብር 50,000.00 [ሃምሳ ሺ ብር] በሲ.ፒ.ኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪውን ከጎበኙ በኋላ ከአካዳሚው ቢሮ ቁጥር አራት(4) የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በመውሰድ ሞልተው ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 4:20 ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ጨረታውን ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ላይ በዋናው ግቢ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
አድራሻ፡- ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ አ.ማ
ኢትዮ ቻይና መንገድ ካስማ ህንፃ ጎርጎርዮስ አደባባይ ቢሮ ቁጥር 7
Tender details
- Deadline: 2026-09-08
- Bid closing time: 10:20
- Bid opening: 2026-09-08 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Future Talent Acadamy S.C
- Buyer address: ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ጎርጎሪዎስ አደባባይ ወረድ ብሎ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T12:16:48.000Z