House and Building Foreclosure
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/053/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታ የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
ቀን |
ሰዓት
|
||||||
|
1 |
ገኪ ስታር ትሬዲንግኃላ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ ዮሴፍ ደስታ ሰብስቤ |
ዓብይ
|
የመኖሪያ ቤት
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 12 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ) |
ቦሌ12/67/9/12/116578/224905/01
|
500 ካ.ሜ
|
40,100,000.00
|
መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:00-5:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
የሐራጅ ደንቦች፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ ኢማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ። ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3.በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግበር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
9. የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ ለሚያሟሉ ተጫራች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል።
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-158-0863/ 011-126-3609 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-09-29
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-29 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T12:17:53.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/