Cleaning and Janitorial Equipment and Service
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ ሜይቴናንስ (ጥገና) እና (ቱልስ) ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር አዓኮማ አ.ማ/ብግጨ/02/2019
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ኣ.ማ ከዚህ በታች የተቀመጡትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ሎት 1
- የፅህፈት መሳሪዎች ግዥ ሎት 2
- የህትመት ስራዎች ግዥ ሎት 3
- ሜይቴናንስ (ጥገና) እና (ቱልስ) ዕቃዎች ግዥ ሎት 4
- ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ክሊራንስ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 500 (አምስት መቶ) በአካውንት ቁጥር 1000616070839 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ያስገቡበትን ደረሰኝ በመያዝ ከቢሮ ቁጥር 313 ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ ለሎት 1 20,000.00 ብር ሎት 2፤3፤4 ብር 30,000.00 ብር የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) ለአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን ከ ነሀሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በአዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት እስከ 8፡00 የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይችላሉ፤ የጨረታው መክፈቻ ቀን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ
አድራሻ፡- ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሲ ኤም ሲ አደባባይ
ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 667 0082
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-15 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አማ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T12:30:29.000Z