House and Building Sale
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ቀን እርማት አውጥቷል
Description
እርማት
ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2744 በገጽ 28 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የሐራጅ ማስታወቂያ ላይ የሐራጅ ቀን መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30-6:00 ሰዓት እና መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30-6:00 የተባለዉ በስህተት በመሆኑ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30-6፡00 ሰዓት የተባለዉ በመስከረም 16 ቀን 2019 4፡30-6፡00፤ እና መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡30-6:00 የተባለዉ በመስከረም 16 ቀን 2019 8፡30-10፡00 ተብሎ እንዲታረም ከይቅርታ ጋር እናሳዉቃለን፡፡
ሲንቄ ባንክ አ.ማ.
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a830a760a538ac0e4000001
Tender details
- Deadline: 2026-09-26
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-09-26 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
- Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T12:39:12.000Z
- Buyer website: https://siinqeebank.com/