House and Building Sale

ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

 

የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት

 

የንብረቱ ዓይነት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ ሠሌዳ ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ከተማ

 

/ከተማ ቀበሌ/ ወረዳ

1

/ሳምራዊት ወርቁ

 

አቶ አሸናፊ ደስታ

መኖሪያ ቤት

SUL/2066/2002

200

ሱሉልታ

01

4,013,136.54

/ ማስረሻ ወርቅነህ

መኖሪያ ቤት

 

SUL/2067/01

 

200

ሱሉልታ

 

01

3,345,618..66

 

2

አንግላ ንግድ /የተ/ የግል ኩባንያ

 

አንግላ ንግድ /የተ/ የግል ኩባንያ

 

የምግብ ማመላለሻ መኪና (Food Truck/Van)

 

3-B75114 አ.አ

 

ገላን

 

የባንኩ መጋዘን

 

1,969,025.00

3-B75116 አአ

 

1,969,025.00

በመሆኑም፡-

1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ገዢዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በተገለፁት አድራሻዎች በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል።

2. ገዢዎች የሚያቀርቡት ዋጋ ተእታን (ተጨማሪ እሴት ታክስ) የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር አለባቸው።

3. ገዢዎች የገዙበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርባቸዋል።

4. ገዢዎች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ንብረት አስተዳደር እና ፋሲሊቴሽን ዳረክተር ቢሮ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላሉ።

5. ገዢዎች/ አመልካቾች በአካል ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቀርበው መደራደር ይችላሉ።

6. ባንኩ ንብረቶቹን በገዢው ስም ለማዘዋወር ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ማረጋገጫ ይጽፋል።

7. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል:።

8. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011 552 6175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል:።


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Siinqee Bank Share Company
  • Buyer address: Joseph Tito Street, Kazanchis, adjacent to Nega City Mall, Oda Tower
  • Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
  • Posted at: 2026-08-31T13:48:03.000Z
  • Buyer website: https://siinqeebank.com/
← Back to all tenders