House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዝ |
የማሺነሪው አገልገሎት |
ማሽነሪ አይነት |
ኢንቮይስ ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ኤፍራታ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው
|
ሞተር መገጣጠሚያ |
Motor cycle assembly line |
SQ20150822 |
27,793,788.064 |
04/01/2019 ዓ.ም. 3፡00- 4፡00 |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር መለያ |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
2 |
አቶ አቤል ጸጋዬ |
ቡለታ ቦሮ እሸት ቡና መፈልፈያ የተ.የግ.ማህበር |
በሲዳማ ክልል፣ሆኮ ወረዳ፣ወሌ መጋዶ ቀበሌ |
LHC NO. 07-04-09-025-00001 |
16,070
|
የቡና ማጠቢያ ሳይት |
6,631,448.60
|
19/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
3 |
አቶ አቤል ጸጋዬ |
ወይ አበራሽ ወልደ-አማኑኤል |
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07 |
AA000060707128
|
156 |
የመኖሪያ ቤት
|
10,362,717.84 |
19/01/2019 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
4 |
ወይ ምስራቅ መንክር |
ተበዳሪው
|
በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ ከተማ፣ በኬ ወረዳ፣ ቀበሌ 02 |
119/106/2012
|
500 |
መኖሪያ ቤት |
4,682,351.88 |
19/01/2018 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
|
|
5 |
ኤም.ኤስ.ጂ.ዜ አስመጪና ላኪ የግብርና ውጤቶች አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ |
ቡ/ል/ቀ/A268-319/85
|
4,000.60 |
የፋብሪካ መጋዘን |
60,808,081.20 |
19/01/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
6 |
ሸኮ አሞራ ገደል የቡና አምራች ገበሬዎች ሁለገብ ኃ/የተ/ኅ/ሥራ ማህበር |
ተበዳሪው |
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንች ሽኮ ዞን ሸኮ ወረዳ መሀል ሸኮ ቀበሌ |
527/33/2014
|
28,350
|
የቡና መፈልፈያ ድርጅት
|
4,214,686.25
|
19/01/2019 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት
|
|
7 |
ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት |
ተበዳሪው |
አርባምንጭ ከተማ፣ ሼቻ ክፍለ ከተማ ዶይሳ ቀበሌ |
48 |
1881.3
|
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ የሚገኝ ሕንጻ |
106,234,535.01 |
20/01/2019 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
8 |
ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት |
ተበዳሪው |
አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ ቀበሌ |
SN004010402021 |
275 |
መኖሪያ ቤት
|
3,107,967.50
|
20/01/2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
9 |
ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት |
ወ/ሮ አቦዘነች አሰፋ ወንድምነህ |
አርባምንጭ ከተማ፣ ውኃ ምንጭ ቀበሌ |
SN004010402022 |
297. 23 |
መኖሪያ ቤት |
5,580,113.30 |
20/01/2019 ዓ.ም. 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
10 |
አቶ ታደሰ ብሩ ሄይ |
ወይዘነበች ብሩ ሄይ |
ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ አባ ገዳ ወረዳ |
OR033015108007 |
197 |
መኖሪያ ቤት |
3,902,771.27
|
20/01/2019 ዓ.ም. 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
|
11 |
ሙለር ኢንዱስትሪያ ኃ/የተ/ የግ/ማኅበር |
ተበዳሪው
|
አዳማ፣ ኢሬቻ ቀበሌ
|
6299/95
|
30,489
|
የዱቄት ፋብሪካ ከእነ ማሽነሪው |
46,650,292.84
|
20/01/2018 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
|
12 |
አቶ አምሳሉ ሞላልኝ መለሰ |
ተበዳሪው |
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሬ ከተማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ |
BIAIP/025/2015
|
16,460 |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና በግንባታ ላይ ያለ ቢሮ |
30,711,083.56
|
21/01/2019 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት
|
|
13 |
ፌትካም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
ደምስ ታፈረ |
አማራ ክልል ቡሬ ከተማ
|
5179/2006
|
239
|
መኖሪያ ቤት |
8,704,149.35 |
21/01/2019 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
14 |
ፌትካም ትሬዲንግ ኃ/የተ/ የግል ማህበር |
ተበዳሪው
|
አማራ ክልል, ቡሬ ከተማ |
14830/2013
|
4000
|
በመገንባት ላይ ያለፋብሪካ |
8,108,077,28 |
21/01/2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
|
15 |
አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ |
አቶ ደግነህ ገ/ስላሴ |
በ ኦሮሚያ ክልል፣በሸገረ ከተማ፣ ለገጣፎ ለገዳዲከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 |
L /X/L/D/1891/00
|
2,147.07
|
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል
|
69,346,255.86
|
21/01/2019 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት
|
|
16 |
አቶ ዱጎ አዱላ ጎበና |
አርባ አኖሌ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
1262/A-2369/03
|
880 |
መኖሪያ ቤት
|
2,677,697.01
|
20/01/2019 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
17 |
ተስፋዬ ስብሐቱ ገብረእየሱስ |
ተበዳው |
መቀሌ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ ክ/ከተማ |
9304/04/5441
|
140
|
ለመኖሪያ ቤት |
4,094,133.45
|
20/01/2019 ዓ.ም. 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም።
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
- ከተ.ቁ 1-15 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ ከተራ ቁጥር 16 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ እና በተራ ቁጥር 17 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው።
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የስጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕገ ከፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ደቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-01 16:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Aug 30, 2026)
- Posted at: 2026-08-31T15:20:54.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com