Cleaning and Janitorial Equipment and Service
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ: የጽዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ea6ba20a-b98c-49fd-a56d-ba1d6dbde457/open
Invitation to Bid
“የጽዳት አገልግሎት”
Procurement Reference No: SU-NCB-NC-0014-2019-BID-Open
Procurement Category: NonConsultancyServices
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 200102000
- Title: Service
Lot Information
- Object of Procurement: የጽዳት አገልግሎት ግዥ
- Description: ሎት-4: የተማሪዎች ምግብ ቤት ፅዳት፣ መስተንግዶና ወጥ ማብሰል አገልግሎት
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Sep 7, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Sep 15, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: Sep 15, 2026, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents:
Legal Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል፣ |
| ዜግነት |
ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ |
| ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣ በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ |
| የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት |
| የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት |
| ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) |
| የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ |
| የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ |
የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ |
| ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ |
ሰራተኞች ከ60% በላይ ሴቶች የያዘ ከዚያም ውስጥ ከስራው ጋር ተያያዥነት ስልጠና የወሰደ |
| መለስተኛ ባስ |
ለሰራተኞች መመላለሻ ቢያንስ መለስተኛ ባስ ያለው ወይም አከራይ ተከራይ ውል ከነ ባሌቤትነት ማረጋገጫ ማቅረብ |
| የመልካም ስራ አፈፃፀም |
የ2016፤2017 ወይም 2018 በጀት በተመረጠ አንድ አመት ውስጥ ብር 1000000.00 /አስር ሚሊየን እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ አገልግሎትና መንግስትዊ ተቋም ያቀረቡበት የተፈፀመውን ውል፤የክፍያ ማረጋገጫና የመልካም ስራ አፈፃፀም የተረጋገጠ ማረጋገጫ ማቅረብ |
| የጤና ምርመራ |
ሙሉ ሰራተኞች ከመንግስታዊ ሆስፒታል የጤና ምርመራ ማረጋገጫ ማቅረብ |
Bid Security Amount: 150,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise, CPO,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter from Small and Micro Enterprise, CPO,
Notice:
- Terms and Conditions: ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Address:
- Procuring Entity: Samara University
- Country: Ethiopia
- Town: Samara
- Street: Samara
- Room Number: 18
- Telephone: +251333667828
- Email: [email protected]
- Po Box: 132
- Fax: 132
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-15 10:30
- Region: Afar
- Publishing entity: Samara University
- Bid bond: 150,000 ETB
- Bid document price: 500
- Published on: Government (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T06:54:01.000Z