Materials
የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገልግሉ የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
More tags
Description
የግልጽ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2019
የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚሆን ለመማር ማስተማር ስራ የሚያገልግሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ፣የማዕከል እቃዎች ፣የቤተ-ሙከራ እቃዎች፣ ለስፖርት ትምህርት የሚያገለግሉ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈለግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ
1. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ ገንዘብ ቤት በመክፈል ከግዢ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል
2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው
- በዘርፍ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለመታደሱ የተረጋገጠበት ማስረጃ
- የወቅቱን የመንግስት ገቢ ግብር መክፈላቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማረጋገጥ
- በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅርቢነት የተመዘገበ
- በዘርፉ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
- ቲን ነበር ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ
3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ
4. ጨረታው ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን በዛኑ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች እና ታዛቢዎች ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው በግልፅ ይከፈታል፡፡
5. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
6. ት/ቤቱ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች 20% ብዛት ከውል በፊት የመቀነስም ወይም የመጨመርም ሙሉ መብት አለው፡፡
7. ተወዳዳዎች ለሚያቀርቧቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
8. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
9. የጨረታ ሰነድ የተዘጋጀ በሶስት ፖስታ ይቅረብ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በሁለት ፖስታ ቴክኒክ ኮፒ ሰነድ በአንድ ፖስታ
10.በሚያቀርቡ ዕቃዎች ሳምፕል የድርጅቱን ማንኛውንም አይነት አርማ ወይም ማህተም ፅሑፍ በሳምፕሉ ላይ ማድረግ አይቻልም፡፡
11. ካሸነፉበት የዋጋ መጠን የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
- በሎት 1. አላቂ የቢሮ እቃዎች ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ 24,000
- በሎት2. አላቂ የትምህርት እቃዎች ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ 17,000
- በሎት 3. ደንብ ልብስ ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ 70,000
- በሎት 4. የደንብ ልብስ ስፌት ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ70,000
- በሎት 5. የጽዳት ዕቃዎች ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ56,000
- በሎት 6የቢሮ ቋሚ እቃዎች ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ12,000
- በሎት 7 ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ቢሮ እቃዎች ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ-24,000
- በሎት 8 የማዕከል እቃዎችሲፒኦ/ቢዱቦንዱ 10,000
- በሎት 9 ቤተ-ሙከራ ሲፒኦ/ቢዱቦንዱ10,000
- በሎት 10 ለስፖርት ትምህርት የሚያገለግሉ እቃዎች 10,000
12. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
13. ለጥቃቅን አነስተኛ ተወዳዳዎች አምራች ድርጅቶች ካልሆናቹ ከላይ የተዘረዘሩትን የጨረታ ማስያዣ ቢዱቦንዱ ወይም ሲፒኦ ማስያዣ ይኖርባቸውል የዋስትና ደብዳቤ አምራች ካልሆናችሁ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ካዛንቺስ መስስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ፊት ለፊት የስዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከስኛ ደረጃ ት/ቤት ለበለጠ መረጃ 0115579865
ስልክ ቁጥር 0115579804
የልዕልት ዘነበወርቅ ቅድመ አንደኛ ና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lelet Zenebework Memorial Kindergarten & Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T07:38:53.000Z