Stationery
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የተስያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ ማስተወቂያ
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ፤- የሚገዙ ዕቃዎች
- Lot 1አላቂ ዕቃ (stationary)
- Lot 2 የጽዳት እቃዎች Cleaning material
- Lot.3 HDPE fitting &GS fitting
- Lot4 bitta Copitaraa(የኮምፒውተር ግዥ
- Lot5 (ደንብ ልብስ uniform ናቸው።
ስለዚህ
1. በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለውና 2019ዓ.ም ግብር የከፈል።
2.የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
3. የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰብዳፋ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ፍርጅት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት የሚመለስ ብር ብር 100000 አንድ ሺ ብር ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ
5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ bid bond 2%ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድን በመግዛት ዋጋ ሞልቶ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማህተም ያለው በሰንደፋ በኬ ከተማ መጠት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቢሮ ቁጥር 3 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 8፡30 ይከፈታል፡፡
7. የጨረታው መዝጊያና መክፈታ ቀናት ቅዳሜ ዕሁድ በዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል፡፡
8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከፈለገ
በስልክ ቁጥር 011 686 00668 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከሰዓት 8፡00
- Bid opening: 2026-09-15 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ16ኛ ቀን ከሰዓት 8፡30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Sendafa Beke City Water and Sewerage Service Organization
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000 (አንድ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T08:26:44.000Z