Stationery

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ/ስቴሽነሪ/ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ/ስቴሽነሪ/ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ -

  • የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈለ፣
  • በመስኩ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
  • የጨረታ ዋስትና 15000/አስራ አምስት ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣

ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 500/አምስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ሰነዱን ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-14 በዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል::

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል /በስልጤ ዞን ዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ

ጽ/ቤት

ለበለጠ መረጃ 0924727270

በስልጤ ዞን/በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ዳሎቻ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-23
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 6:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-23 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Dalocha City Administration Finance Office
  • Bid bond: 15000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T08:41:17.000Z
← Back to all tenders