Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ግልፅ ጨረታ ቁጥI 006/2019 ዓ.ም

በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

1. በሙያው ዘርፍ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ዋና ምዝገባ ቲን፤ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ መሆን አለበት።

2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው።

3. የተጨማሪ እሰት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች የዘመኑን ግበር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ ከቢሮ ቁጥር 37 መዉሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10000.00 (አስር ሺ ብር ብቻ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በት/ቤቱ ስም በተዘጋጀ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ስፒኦ ኦርጅናል ፖስታ ዉስጥ ከሰነዳቸዉ ጋር ማሸግ ይጠበቅባቸዋ። ተጫራቾችየሚያቀርቡትን የእቃ ዓይነት ናሙና ከጨረታዉ መከፈቻ ቀን በፊት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚያቀርቡትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀዉ የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥዉን አይነት በኤንቨሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ ት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 37 በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው።::

9. የጨረታ ሳጥን በ11ኛዉ የስራ ቀን 3፡00 ተዘግቶ በእለቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 37 ይከፈታል።

10. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት

11. የጨረታ አሸናፊው ተጫራች ዉል ከመዋዋሉ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለበት።

12. አሸናፊ ተጫራች የተገዙትን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ ድረስ በማቅረብ ግቢ ማድረግ አለበት።

ማሳሰቢያ ት/ቤቱ በጨረታ ሰነድ ዉስጥ የተጠቀሱትን እቃወች ካለዉ በጀትና (የተሻለ መንገድ ካገኘ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የእቃዉን 20% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ፤ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል በሚወስደዉ መንገድ በስተቀኝ 100ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ 0934153534 0963810812

በአራዳ ክ/ከተማ የኢትየጵያ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ የስራ ቀን 3፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: አለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት
  • Buyer address: እንቁላል ፋብሪካ ወደ ሩፋኤል በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ 100 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T09:06:51.000Z
← Back to all tenders