Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018/2019 የበጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ የቴክኖሎጂ ማሳላዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስ፣ ምንጣፍ፣ መጋረጃ አላቂ መሳሪየዎችን እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • የቫት ተመዝጋቢ የሆነ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በወጣው የዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበትን ማስረጃ የሚያቀርቡ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር (50) በመክፈል ደራ ወረዳ ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10 መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ባሸነፈባቸው የዕቃ ዝርዝር መሰረት ከመ/ቤቱ ጋር የውል ስምምነት መፈራረም ይኖርበታል፡፡
  • ተጫራቾች እቃዎቹን ከነትራንስፖርት ወጭያቸው የሚሸጡበትን ዋጋና አይነት በመለየት በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጂናል እና ኮፒ ይህ ማስታወቅያ በ ጋዜጣ ከወጣበት አንስቶ እስከ 15 ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ በስራ ቀናት ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓትይ ከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች በሚፈልጉት ወይም ማቅረብ በሚችሉበት እቃዎች ላይ ብቻ መወዳደር ይችላሉ፡ ሆኖም ለአንድ አይነት እቃ ከተጠቀሰው ብዛት አሳንሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉበትን እቃዎች ደራ ወረዳ ፍ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት የማጓጓዣ፣ የማስጫኛና የማውረጃ ወጪ መቻል ይኖርባቸዋል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን የእቃ አይነት ወይም ናሙናማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01-11-150-19/09-1688 86-80 ዘወትር በስራ ሰዓት በመደወል ወይም ደራ ወረዳ ፍ/ቤት እቃ ግዥ ክፍል በአካል ቀርበው መረዳት ይችላሉ፡፡
  • በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍ/ቤት ከአ/አ በስተሰሜን በህደቡ ቦቴ በከል 221 ኪ.ሜ በመራቢቴ በኩል ደግሞ 268 ኪ.ሜ ነው፡፡

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-17
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-17 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Oromia Region, North Showa Zone, Dera Woreda Court
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T09:15:58.000Z
← Back to all tenders