Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ስር የሚገኝ የህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር 001/2019

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ስር የሚገኝ የህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሰሪያዎች፤የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ሌሎች ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የሚጠገኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 27,500
ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 23,450
ሎት 3 ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,000
ሎት 4 ቋሚ የቢሮ እቃዎች የጨረታማስከበሪያ ብር 4,000
ሎት 5 የደንብ ልብስ  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 27,500
ሎት6 የኤሌትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች ግዥ  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,000
ሎት 7 የእስፖርት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1,500
ሎት 8 የሚጠገኑ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,000
ሎት 9 የህትመት ስራዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2,676

በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ለእያንዳንዱ ሎቶች ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 15 ስር የሚገኝ ህዳሴ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ/ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል። የመክፈቻው ቀንቅዳሜ ና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ለጨረታበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 01፣ ለሎት 02፣ ለሎት 5 ፣ ለሎት 06፣ ለሎት 07; ለሎት ዐ8 እና ለሎት 09 ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ለሎት3፣ ለሎት 04 ማለትም ለቋሚ እቃ ት/ቤቱ የፍላጎት(specification) መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል ።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የዘገየ ጨረታ ና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  9. ተጫራቾች ከገቢዎች ቢሮ 6 ወር ያላለፍው ክሪላንስ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  10. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 15 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት ሃይሌ ጋርመንት ፊትለፊት በሚወስደው አስፓልት ሀጫሉ ከፍብሎ ኦሮሚያ ኮንደሚኒየም ጀርባ።ስልክ ቁጥር፡-011-849 5368/ 09 94 04 47 39

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 15 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-10
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን 11፡30
  • Bid opening: 2026-09-12 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Hidassie Primary school
  • Buyer address: ኃይሌ ጋርመንት ፊትለፊት በሚወስደው አስፓልት ሀጫሉ አደባባይ ከፍብሎ ኦሮሚያ ኮንዶሚኒየም ጀርባ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T09:49:34.000Z
← Back to all tenders