Textile, Garment and Leather
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመደበኛ በጀት ሲፒኦ ከሚያሲዙ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
የሎቱ አይነት |
ሎቱን የሚወክለው ዘርፍ |
ለየሎቱ የሚያዘው ማስከበሪያ ሲፒኦ መጠን |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
5,000.00 |
|
ሎት 2 |
የደንብ ልብስ ስፌት |
3,000.00 |
|
ሎት 3 |
አላቂ የፅዳት ዕቃ |
2,000.00 |
|
ሎት 4 |
የፕላንት ማሽነሪ እድሳት |
2,000.00 |
|
ሎት 5 |
አላቂ የቢሮ ዕቃ |
3,000.00 |
|
ሎት 6 |
ቋሚ ዕቃ |
10,000.00 |
|
ሎት 7 |
አላቂ የትምህርት ዕቃ |
3,000.00 |
|
ሎት 8 |
የህትመት ስራ |
2000.00 |
|
ሎት 9 |
የመስተንግዶ ግብአት |
3,000.00 |
|
ሎት 10 |
የሽልማት ዕቃ |
5000.00 |
ስለሆነ በጨረታ መሣተፍ የምትፈልጉ ተጨራቶች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባችዋል
1.ተጫራቶች የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
2 የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድና ክሪላንስ የታደስ በተሰጣቸው ንግድ ዘርፍ ብቻ መሣተፍ የሚችሉ፡፡
3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
4 ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ብር 38,000.00 ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኢ ማስያዝ ይኖርባችኋል።
5. ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ከት/ቤት ፋይናንስ ክፍል በግንባር ቀርበው ወይም ህጋዊ ወኪል አማካኝነት በብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡
6. ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችለም፡፡
7. ተጫራቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዶችን ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 11፡30 ማስገባት አለባቸው፡፡
8. ጨረታው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
10. ተጫራቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይሆናል፡፡
11. ውል ማስከበሪያ ስትዋዋሉ 10% እንድታሲዙ
12. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
13. ጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በምታመርቱት ምርት ብቻ ነው መወዳደር የምትችሉት በተጨማሪም የጨረታ ሰነድ ጨረታ ማስከበሪያ፣ውል ማስከበሪያ ከአደራጃችሁ ተቋም አፅፋችሁ እንድታመጡ
14. አቅራቢዎች ላሸነፋችሁበት እቃ በራሳችሁ ትራንስፖርት ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
15 ተጫራቶች የገዙትን የግዥ ሰነድ በትክክል ሞልተውና ማህተማቸውን አድርገው መመለስ አለባቸው፡፡
አድራሻ -- ጎጃም በረንዳ ከወለጋ ሆቴል ወደ ሩፋኤል በሚወስደው መንግድ ላይ ጨው በረንዳ ፊትለፊት ካለው አዲስ ህንፃ ወደ ውስጥ በግምት 50 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-2-73 32-42
በአዲስ አበባ ከተማ ትምሕርት ቢሮ ልበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Felege birhan primary school
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T10:03:04.000Z