Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በተበጀተለት አመታዊ በጀት በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚገባችሁ ነገሮች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ የባንክ አካውንት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ

እያንዳንዱ ሎት

በሲፒኦ ማስያዝ ያለባቸው

%

ሎት 1 አላቂ የፅህፈት እቃዎች

21,800.00

0.6%

ሎት 2.አላቂ የፅዳት እቃዎች

8,300.00

0.6%

ሎት 3 የደንብ ልብስ እና ስፌት፤ የስፖርት ትጥቅና የስፖርት ጫማ

14,300.00

0.6%

ሎት 4. ፈርኒቸር ዕቃዎችን

4,200.00

0.6%

ሎት 5. የቢሮ ማሽነሪ ጥገናዎች (ኮምፒዩተር፤ ፕሪንተር፤ የፎቶ ኮፒ ጥገና፣የማባዣ ማሽን ጥገና)

3,500.00

2%

ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን

4,200.00

0.6%

ሎት 7 የህክምና ዕቃዎች

4,430.00

2%

ሎት 8. ህትመት

4,530.00

2%

ሎት 9. የተለያዩ የበር ፤የመስኮት፤ የዴስክ ጥገና ስራዎች

5,000.00

0.6%

ሎት 10.የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ጥገና እቃዎች ግዥ

5,000.00

0.6%

የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት በት/ቤቱ ቀጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት በቢሮ ቁጥር 2 የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን የምታስገቡት ሰነድን በሚመለከት በሚመለስበት ወቀት ስልጣን ባለው አካል መፈረምና የድርጅቱ ማህተም በእያንዳንዱ ገፅ ላይ መደረግ አለበት፡፡ በተጨማሪም ሳምፕልን በተመለከተ ጨረታው ከመከፈቱ ከሶስት ቀናት በፊት ሳምፕላችሁን በመስሪያ ቤቱ ግዢ ክፍል ገቢ ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

  • የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና 10% (አስር ፐርሰንት) Cpo በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።
  • ለጥቃቀንና አነስተኛ ተቋማት ለራሳቸው ባመረቱት ምርት ብቻ በደብዳቤ ይስተናገዳሉ
  • ጨረታው የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣት በ10ኛው ቀን በ11፡30 የጨረታ ሰነድ ማስገባቱ ያበቃና ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ይታሸግና ልክ 3:30 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ -ከሰባተኛ ወደ አማኑኤል ቶታል በሚወስደው መንገድ 14 ቀበሌ መገንጠያ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-273-56-50

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ኃይሉ ተስፋዬ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-10 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰአት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dej Azmatch Hailu Tesfaye Kindergarten & Middle School
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T10:57:02.000Z
← Back to all tenders