Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጦች እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና ጌጣጌጦች እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፤ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ያላቸው፡፡

2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 50 በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዘውትር በስራ ቀንና ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮ.ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብክመ ከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስራ ስድስተኛዉ/16 ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡01 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ እለቱ የበዓል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰዉ ሰዓት ይከፈታል፡፡

5.ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 2% /ከሁለት ፐርሰንት/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ ትእዛዝ/CPO/ማስያዝ አለባቸው።

6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

7.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።

8. የዕቃው ርክክብ ቦታ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ይሆናል፡፡

9. ውድድሩ በነጠላ ዋጋ የምንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1ዐ. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር +251972847872 ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡

በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡01 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-15 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Kemise General Hospital
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T11:23:21.000Z
← Back to all tenders