Equipment and Accessories
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare parts/Accessories/Consumables/ Support Equipment & Training አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsMechanical
Addis Ababa
More tags
Construction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksWater Well DrillingIndustrial Machinery Provision and InstallationConstruction MachineryRentMachinery and EquipmentOthersAmharic2merkatoEthiopian Electric Power Engineering and Construction Business Sector Finance and Procurement Department
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ Core Drilling Machine with spare parts/Accessories/Consumables/ support Equipment & Training አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2019 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መከፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
Core Drilling Machine with spare parts /Accessories/ Consumables/ support Equipment & Training ግዥ |
ብር 2,000,000.00/ ሁለት ሚሊዮን ብር/ |
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ
ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-14 14:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power Engineering and Construction Business Sector Finance and Procurement Department
- Bid bond: 2,000,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T12:14:05.000Z