Building and Finishing Materials
በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ህንፃ መሣሪያዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እንዲሁም ጀነሬተር በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን የሠላምበር ከተማ አስ/ር ፋ/ፕል ዩኒት ለሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ማቴሪያሎችን ግዥ በግልጽ በጨረታ ማስታወቂያ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉት :-
- የህንፃ መሣሪያዎች
- የጽሕፈት መሣሪያዎችና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- ፈርኒቸር ዕቃዎች
- ጀነሬተር አይነቶች
ስስሆነም በመንግሥት ግዢ አዋጅና ደንብ መመሪያ መሠረት-
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. በዘመኑ ግብር የተከፈለበት
3. የግብር ከፋይነት ምዝገባ ቁጥር /Tin Number/
4. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
5. ከሽያጭ ዋጋ ላይ የመንግስት ግብር 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ
6. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
7 የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
8. የጨረታው ሁኔታ በአይተም (በጥቅል) ልሆን ይችላል
9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል ዋና እና ፋይናንሻል ዋና በመለየት በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማስገባት ሠ/በር/ከ/አ/ፋ/ፕ ልዩነት ቢሮ ቁጥር 1 ላይ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
10. በጨረታ ሂደት ላይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ከጠቅላላው ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለበት።
11. በጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት ይሆናል።
12. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት በሠላምበር ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕል ዩኒት ድረስ መቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ በመግዛት የሚችሉ ይሆናል።
13. በጨረታ ለመሳተፍ በቅድሚያ በተዘረዘረው መሰረት የጨረታ ዋስትና የሚሆን ቢያንስ ለ120 ቀናት ፀንቶ ሚቆይ በCPO ወይም የባንክ ጋራንቲ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ከጠቅላላ ዋጋ የያዘ የባንክ ማህተም በስተጀርባው የተቀመጠ CPO ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
14. በCPO በሰተጀርባው የባንኩ ማህተም ካልተመታ ዋጋ የለውም።
15. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው የጨረታው ማብቂያ በ21ኛው ቀን ከቀኑ 11:00 ይሆናል።
16. ጨረታ የሚከፈተው 22ኛው ቀን 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይሆናል።
17. በጨረታ አሸናፊ ድርጅት ወይም ግለሰብ ዕቃውን እስከ ሠላምበር ከተማ አስተዳደር ፋፕል ዩኒት ድረስ የጫኝ፣ አውራጃና የጭነት ወጪን በመሸፈን ማቅረብ ይኖርበታል።
18. ተጫራቾች ወይም የተጫራቹ ወኪል ባለመገኘት ጨረታውን መክፋትን አያስተጓጓልም።
19. 22ኛው ቀን ሰንበት ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሞባይል ቁጥር 09 84 68 97 47/ 09 64 96 29 86
የሠላምበር ከተማ አስተዳደር ፋ/ፕ/ል/ዩኒት
Tender details
- Deadline: 2026-09-21
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከቀኑ 11:00
- Bid opening: 2026-09-22 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 22ኛው ቀን 4፡00
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Selamber City Administration FEDB
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T13:18:01.000Z