Stationery

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/BRR/NC‐01/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

.

የዕቃዎቹ ዝርዝር

 

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር

 

ጨረታው የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት 

ሎት 1

የተለያዩ ዓይነት

ስቴሽነሪዎች

 

Ea

በሠነዱ ላይ

ተቀምጧል

 

72,000.00 (ሰባ ሁለት ሺህ ብር ብቻ)

 

 

 

መስከረም 05 ቀን 2019 .ከቀኑ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 830 ይከፈታል፡፡

 

ሎት 2

የተለያዩ ዓይነት

ኤሌክትሮኒክሶች

 

Ea

በሠነዱ ላይ

ተቀምጧል

 

95,000.00( ዘጠና አምስት ሺህ ብር ብቻ)

 

ሎት 3

የተለያዩ ዓይነት

የፅዳት

ዕቃዎች

 

Ea

በሠነዱ ላይ

ተቀምጧል

 

6,500.00(ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)

 

ሎት 4

የተለያዩ ዓይነት

የተሽከርካሪ

መለዋወጫዎች

 

Ea

በሠነዱ ላይ

ተቀምጧል

 

90,000.00( ዘጠና ሺህ ብር ብቻ)

 

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የተማሪ እሴት ታክስ ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ባሌ ሮቤ ከተማ ከመምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው የሪጅኑ ዋና መ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ፤ ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር)  በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000256408361 በማስገባት- ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገበ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል ኦሪጅናል እና ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-BRR/NC-01/2019 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓም ከቀኑ 8፡00 ስዓት ድረስ ባሌ ሮቤ ከተማ ከመምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የሪጅኑ ዋና መ/ቤት ሰፕላይ ቼይን ንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፤

7. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0913459405፣ 0930292401 ወይም 0222445120 መደወል ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-15 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T13:40:41.000Z
← Back to all tenders