Textile, Garments and Uniforms
በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የህክምና ህትመቶች ግዥ፣ የመድሃኒቶች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ እና የቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር - የካ/ወ/10/አን/ጤ/ጣ/001/2019
በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ስለሚፈልግ በጨረታ ለመካፈል የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ገዥ ክፍስ በመገኘት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በሎት ብር 250/ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው 11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ወዲያውኑ ነጋዴዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ሎት 1. የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት.2 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 3.የህክምና ህትመቶች ግዥ
- ሎት4. የመድሃኒቶች ግዥ
- ሎት5. የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 6. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ
- ሎት 7 የቋሚ እቃዎች ግዥ
ማሳሰቢያ፦ 1. ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጤና ጣቢያው ስም የተዘጋጀ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ አገልግሎት በየሎት ፣ ሎት1፣2፡3፣ 6000/ስድስት ሺህ ብር/፣ ሎት 4 እና 7 10000/ አስር ሺህ ብር/፣ ሎት 5፤ 6 5000 / አምስት ሺህ ብር ብቻ/ ማስያዝ አለባችሁ፡፡
- ደንብ ልብስ ገዢ፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ገዥ ለፅዳት እቃዎች ናሙና መቅረብ አለባቸው፡፡ ያላቀረበ ድርጅት በጨረታው አይካፈልም፡፡
- የህከምና መገልገያ ህትመቶች ናሙና ጤና ጣቢያው በሚያቀርበው ናሙና መሰረት የሚሰራ ይሆናል፡፡
- የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፣ ቫትን ያላካተተ ድርጅት በጨረታ አይሳተፍም::
- የኮምፒተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም የአንድ ዓመት ዋስትና ማቅረብ አለባቸው
- ለ2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ እና የእቃ አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾቾ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ጨረታውን ሲያሸንፉ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- ኮተቤ 02 ወደ ህዝብ ደህንነት በሚወስደው መንገድ ወደላይ ወጣ ብሎ
ከወረዳ 10 አስተዳደር ፌት ለፌት ወረዳ 10 አንቀርጫ ጤና ጣቢያ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር / 09-73-33-88-30// 0118 25 5495/0118603710/
የካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት ወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአንቆርጫ ጤና ጣቢያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 250.00 ብር በሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T13:43:26.000Z