Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም
በዚሁ መሰረት ተጫራቾ ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች
በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ ብቁ ድርጅቶችን በማወዳደር ለ2019 ዓ/ም ከሎት 1-3 ድረስ አወዳድሮ መግዛት እና ከሎት 4-ሎት11 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
|
ሎት ቁጥር |
የሚገዛው የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) መጠን |
ምርመራ
|
|
ሎት 1 |
ፅዳት ዕቃዎች
|
34,000
|
|
|
ሎት2 |
እስቴሽነሪ ዕቃዎች
|
28,000
|
|
|
ሎት3 |
የደንብ ልብስ
|
48,000
|
|
|
ሎት4 |
የተለያዩ ህትመቶች
|
10,000
|
|
|
ሎት5 |
የተለያዩ መስተንግዶዎች
|
10000
|
|
|
ሎት6 |
የኤሌትሮኒክስ ጥገና
|
3000
|
|
|
ሎት7 |
የፈርኒቸር ጥገና
|
3000
|
|
|
ሎት8 |
ጭነት መኪና ኪራይ በብያጆ
|
5000
|
|
|
ሎት9 |
የጉዞ መኪና በኪሎ ሜትር
|
5000
|
|
|
ሎት10 |
የዲኮር ስራ
|
10000
|
|
|
ሎት11 |
የልብስ ስፌት
|
2000
|
|
1ኛ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2ኛ, የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተጫረቱበት ሎት ለይ በባንክ በተረጋገጠ (cpo) ብቻ ማቅረብ አለባቸው
3ኛ. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
4ኛ. ቫት ከፋይ የሆኑ
5ኛ ሰነዱ የማይመለስ ዋጋ 300 ብር በመግዛት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በወረዳው ፋ/ፅ/ ቤት ከግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
6ኛ. ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በተዘጋጀው ቅፅ ላይ በመሙላት የድርጅታቸውን ከብ ማህተም ኦርጅናል እና ኮፒ ላይ በማድረግ በታሽገ ፖስታ ወረዳው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
7ኛ, የጨረታ ሳጥኑ በአስራ አንደኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8ኛ. ሞልታችሁ ለምታስገቡት የጨረታ ሰነዱ ላይ ቀንን ገድባችሁ ካስገባችሁ የማንቀበል መሆኑ
9ኛ. አሸናፊ ሲሆኑ የውል ማስከበሪያ 10% cpo የማስያዝ ግዴታ ነው።
10ኛ. ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ፡- ጨረታ ለመግዛት በዚህ 1000010824722 አካውንት ገቢ አድርገው የባንክ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርቦታል።
በአራዳ ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን 4፡00 ስዓት
- Bid opening: 2026-09-12 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛ ቀን 4፡30 ስዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Arada Sub City Administration Woreda 01 FEDB
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:04:36.000Z