Equipment and Accessories
የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsNetworking Equipment and Installation
Sidama
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ
የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019
የሲዳማ ብሄራዊ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት1 . የክው ማኔጅመንት ሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ ግዥ
በዚሁ መሠረት:
- በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው ፤ የዘመኑን ግብር የገበረ
- የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ያለው
- የግብር ከፋይ /TIN መለያ ቁጥር ያለው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር) ብቻ በሲዳማ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000347602028 በማስገባት እስልፒ ይዞ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 230 በመቅረብ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO / በ Bid Bond የ90 ቀን/ ብር 15,000/አስራ አምስት ሺህ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል፡፡
- ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ፣ በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች | ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል / የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዝን ማስገባትና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0462125584
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 14:45
- Bid opening (note): ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama National Regional Government Supreme Court
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:13:16.000Z