Textile, Garment and Leather
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServicePrinting and PublishingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice FurnitureFurniture and FurnishingBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksConstruction Machinery and EquipmentIndustrial Machinery Provision and InstallationOthersMaintenance and RepairMachineryHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesOffice Machines and AccessoriesHand Tools and Workshop EquipmentAmharic2merkatoAddis Hiwot Elementary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 2018 ዓ.ም.
- የደንብ ልብስ ሎት 1/አንድ/በኢትዮጵያ 19000 /አስራ ዘጠኝ ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- የጽሕፈት መሳሪያ ሎት 2/ሁለት/ በኢትዮጵያ 15000 /አስራ አምስት ሺህ ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- የጽዳት እና የተለያዩ መሳሪያዎች እቃዎች ሎት 3/ሦስት/በኢትዮጵያ 10000 /አስር ሺህ/ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- የሕትመት እና የሕክምና አቃዎች ሎት 4/አራት/ /በኢትዮጵያ 10000/አስር ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- የቋሚ እቃዎች ሎት 5/አምስት/በኢትዮጵያ 24000 /ሀያ አራት ሺህ/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- የሕንጻ ቁሳቁስ ለማሽነሪ ጥገና እና ለዘር ሎት 6/ስድስት/ በኢትዮጵያ 14000/አስራ አራት ሺህ /ብር የጨረታ ማስከበሪያ
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- በአቅራቢዎች ዝርዝረ ውስጥ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ ከጥቃቅንና አነስተኛ በአደራጁ ተቋም በሃላፊው የተፈረመ ወቅታዊ የሆነ የድጋፍ ደብዳቤ እና አምራች ለመሆኑ/ኗ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣ በባለሙያ ከሆነ በስራ ሂደት የተጻፋ ደብዳቤ ተቀባይነት የለውም ፤
- የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀበት ቋንቋ በአማርኛ ነው
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ እና ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ለየአንዳነዱ ሎት በኢትዮጵያ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቫትን ጨምሮ በግልጽ በመሙላት በጨረታ ሰነዱ ላይ ስም፣ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በስራ ቀን ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ቀናት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው/በአስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጧዋቱ በ4፡30 በትምህርት ቤቱ ግዥ ቢሮ ይከፈታል። የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና አሁድ ወይም በበዓል ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
- ለሚጫረቱበት ሎት የጨረታውን ማስከበርያ CPO/በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ በአደራጁ ተቋም በኃላፊ የተጻፈ ደብደቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል ይህ ካልሆነ ከጨረታ ውድቅ ይሆናል፤
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተቋም የተደራጁ ከሆነ አሸንፈው በገቡት ውል መሰረት ማቅረብ ካልቻሉ የአደረጁ ተቋም ኃላፊ ማለትም ደብዳቤውን የጻፈው አካል ሃላፊነቱን የሚወስድ ይሆናል፡፡
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበርያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለምትጫረቱበት ሎት ቀድመው ናሙና ማምጣት ይኖርባቸዋል ናሙናውን ይዞ ለመምጣት አሰቸጋሪ ለሆኑ እቃዎች በፎቶ ማቅረብ ይኖርባቹዋል።
- የጨረታው ሳጥን ከታሸገና ሰነዶችን መክፈት ከተጀመረ በኋላ ለሚመጣ ማንኛውም ተጫረች ተቀባይነት የለውም፡፡
- 20% መጨመርም /መቀነስም እንደምንችል እናሳውቃለን
- ተወዳደሪዎች በጨረታው ሂደት አፈጻጸም ላይ ቅሬታ ካላቸው የጨረታ ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ቀናት ውስጥ ቅሬታዎችን የማቅረብ መብት አላቸው፡
- ዊዞልድ ታክስ 3% ት/ቤቱ ከአሸናፊው ድርጅት ይቆረጣል፤
- ተጫራቾች ተወዳድረው ላሸነፉበት እቃ የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ፣ የማጓጓዣ የማስጫኛም ሆነ የማውረጃ ተወዳደሪው ወጭውን መሸፈን አለበት፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ከ7/ሰባት/ ቀናት ቦኃለ በሉት ሶስት /3/ የስራ ቀናት በወቅቱ ቀርበው ውል ካልተዋዋሉ የጨረታ ማስከበሪያ ይወረሳል።
- በተጨማሪም ወደ ሁለተኛ ተጫራች የምንሄድ መሆኑን እናሰስባለን።
- እንድሁም ውል ሲዋዋሉ ያሸነፍበት የአቃ 10% /አስር ፕርሰንት/በሸነፉበት ዕቃ መጠን የውል ማስከበርያ CPO በማሲያዝ በተጨማሪም እቃውን በo/አስር/ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት የመ/ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ መድረግ ይኖርባተል:: ይህ ባይሆን ጨረታውን ለሚቀጥለው አሸናፊ የምንሰጥ ይሆነል።
- ጥገና ተወዳደሪዎች ጥግናውን ስትወዳደሩ ከነሙሉ እቃው የእጅ ዋጋ ጨምሮ ይሆናል።
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው/በአስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11ኛው/በአስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Hiwot Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:33:07.000Z