Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ህትመት፣ቋሚ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾቾ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግዥ ቢሮ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ተመላሽ የሚሆን ብር ( ሎት 1)ለደንብ ልብስ 36,313 (ሰላሳ ስድስት ሺህ ሶስት መቶ አስራ ሶስት ብር ) (ሎት 2 ) ለቢሮ ዕቃ ብር 31,000.00(ሰላሳ አንድ ሺህ ብር ) (ሎት 3) ለህትመት ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ) (ሎት 4) ለህክምና ዕቃ ብር 9500.00( ዘጠኝ ሺህ አምስት መቶ ብር ) (ሎት 5) ለትምህርት ዕቃ ብር 10,241.00 ( አስር ሺህ ሁለት መቶ አርባ አንድ ብር ) (ሎት 6) ለፅዳት ዕቃ ብር 16,000.00( አስራ ስድስት ሺህ ብር ) (ሎት 7)ለቋሚ ዕቃ ለኤሌክትሮንክስ ብር 18,000.00 (አስራ ስምንት ሺህ ብር) (ሎት 8)ቋሚ ዕቃ ለፈርኒቸር ብር 18,065.80 (አስራ ስምንት ሺህ ስልሳ አምስት ብር ከሰማኒያ ሳንቲም )(ሎት9) የጥገና ዕቃዎች ብር 2,500.00( ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) (ሎት 10) ልዩልዩ 1,500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

በመሆኑም፡- ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ።

  • የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣የቫት ተመዝጋቢና የታክስ ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣ ቲን ነበር ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ያንድ ሎት ዋጋ 100 (መቶ ብር) በመክፈል ከረዳት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የሰነድ ኮፒ አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን አካቶ መሆን አለበት።
  • ከጨረታ ኤጀንሲ የአቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ መያያዝ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን ዋጋ ዝርዝር በያዘው በያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው ፡፡
  • ተጫራቾች መወዳደርያ ዋጋቸውን የሚያቀርቡት በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ብቻ መሆን አለበት፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ እና ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃ አያይዘው በአንድ ፖስታ አሽገው ማህተምና የድርጅታቸውን ስም በመጻፍ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ አስራ አንደኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀጣይ የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 /አራት ሰዓት ተኩል ይከፈታል። ፡፡
  • አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ማቅረብ አይችሉም።
  • ተጫራቾች ሳምፕል ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ማቅረብ አለባቸው።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ኮተቤ 32 ቁጥር አውቶቢስ ማዞርያ ወደ ሃና ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ በስተግራ ኮብል እስቶን መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0996038893

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Salayish Kindergarten and Elementary School
  • Buyer address: ኮተቤ 32 ቁጥር አውቶብስ ማዞሪያ ወደ ሃና ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ በስተግራ ኮብል እስቶን መንገድ 800 ሜትር ገባ ብሎ ነው
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ያንድ ሎት ዋጋ 100 (መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
  • Posted at: 2026-09-01T14:42:33.000Z
← Back to all tenders